Shimbra Asa stew (Shimbra Asa wot)(Chickpea Wot) ሽምብራ አሳ ወጥ

Categories: , Tag:

Description

Shimbra Asa stew (Shimbra Asa wot)(Chickpea Wot) ሽምብራ አሳ ወጥ
Ingredient
2 cups chickpea flour
2  chopped onion
3 garlic cloves, minced
1/4 cup berbere spice
1/2 cup oil
2-3 tsp tikur Azmud – Black Seed powder
Korarima-Ethiopian cardamom or false cardamom powder)
1 tsp salt
Preparation

Add the onions into a medium pot and cook over medium heat until golden brown. Add oil and cook for a few more minutes, add berbere,  and minced garlic. Add a little warm water continue stirring occasionally Using a wooden spoon.  Add more water as needed, add salt to taste, and cover to cook. stirring occasionally every 5 minutes. cook until the mixture is thick. Simmer 25 to 30 minutes add Black Seed powder(Tikur Azmud ), Ethiopian cardamom, or  (Korarima). when the oil coming out lowers the heat.
While the sauce is cooking, combine the chickpea flour with Ethiopian cardamom, or  (Korarima), salt, oil, and water into a bowl. mixing until the dough becomes a soft dough. Then make small different shapes, like small cookies, and bake them in the oven. When it becomes a golden brown turn off the oven and take it out. Then add into the sauce and simmer 5-10 minutes. Serve with Injera.

https://youtu.be/50VlYVmNviE

ሽምብራ አሳ ወጥ
ለማዘጋጀት ሚያስፈልጉ ግብዓቶች
2 ኩባያ የሽንብራ ዱቄት
2 የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት
3 ወይም 4 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
1/2 ኩባያ ዘይት
የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት
ጨው
2 ወይም 3 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ፣ኮረሪማ

አሠራሩ
ቀይ ሽንኩርት በደቃቁ መክተፍ። የተከተፈውን ሽንኩርት ድስት ውስጥ ጨምረን በውሀ ማብሰል። ውሀውን ሲመጥ ዘይት መጨመርና ማቁላላት። በርበሬ ጨምሮ እያማሠሉ ለተጨማሪ ጊዜ ማቁላላት።ቁሌቱ ላይ ነጭ ሽንኩርት ጨምሮ ለብ ያለ ውሃ ጠብ እያረጉ ከ25 እስከ 30 ደቂቃበደንብ ማቁላላት።ከዚያም ጥቁር አዝሙድ፣ኮረሪማ ጨምረን እሳቱን ቀንሰን ማቁላላት። ቁሌቱን እያቁላላን የሽንብራውን ዱቄት እንደስፈላጊነቱ መጥነን ጎድጎድ ባለ ሳህን እናረግና ኮረሪማ ፤ ዘይት እና ጨው ዱቄቱ ላይ ጨምረን በደንብ እናሸዋለን እና ከታሸው ላይ እየቆነጠሩ በሚፈለገው ቅርፅ በትንንንሹ እያወጣን መጋገሪያ ላይ አድርገን ምድጃ አግለን እንከትና ቡናማ ሲመስል እያገላበጥን እናበስለዋለን ከዚያ ዘርጋ ያለ ሳህን እንገለብጣለን ። ሌቱላይ የተጠበሰውን ሽንብራ አሳ ጨምራን እና ኮረሪማ ነስንሶ ከቁሌቱ ጋር እናዋህዳለን የሽምብራአሳው እንዳይፈራርስ ተጠንቅቀን እናማማሰል እናም ቁሌቱ አሳው ውስጥ እስኪገባ ማቆየትእና ጨዉን አስተካክለን በእንጀራ እናቀርባለን።