Description
Ayib( Fresh Ethiopian Cheese with collard green (Ayib Begomen) አይብ በጎመን
1 Ib. collard green
1 Ib. cottage cheese
1 tsp. black pepper
3 Tbsp. olive oil or clarified butter
1 tbs korerima(ground cardamom)
1 tbs mitmita(hot red pepper)
to taste salt
Wash the collard green with water and chop. Cut the stems out from the leaves. carving out the stem from the collard green leaf (or dry collard green and change into powder ) Heat olive oil in a pan then add mitmita, korerima, black pepper, and salt. Turn of the heat. Mix collard green with the cheese and add the heated oil or clarified butter mixture. Serve with injera, Teff sourdough Bread.
አይብ በጎመን
ለማዘጋጀት ሚያስፈልጉ ግብዓቶች
1 እሥር ጎመን
አይብ
3 የሾርባ ማንክያ ቂቤ ወይም ዘይት
1 የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ
1 የሾርባ ማንኪያ ኮረሪማ
ጨው
ቁንዶ በርበሬ
አሰራር
ጎመኑን ከጎን እና ከጎን ቅጠሉን ብቻ መቀንጠስ።በምጣድ ወይም በመጥበሻ ላይ አድርጎ ቅጠሉን ማድረቅ እና ማውጣት።ንፁህ ሳህን ላይ እሽት አድርጎ ማድቀቅ ።በመጥበሻ ላይ ቂቤ ወይም ዘይት ማሞቅ እናም ሚጥሚጣ፣ኮረሪማ፣ቁንዶ በርበሬ፣ጨው መጨመር። እሳቱን ማጥፋት። አይቡ ላይ የደቀቀውን ጎመን መጨመር። ከዚያ የዘይቱን ውህድ ጋር መቀላቀል። በእንጀራ ወይም በዳቦ ማቅረብ።