About

Welcome to our website all Teff Lovers and Ethiopian food Lovers. We have delicious Ethiopian food recipes, Teff flour recipes, Ethiopian spices, different recipes can eat with Injera, Teff bread, and Teff pita. Also where you can get Ethiopian product and where you can eat delicious Ethiopian food near to you. Some pictures are not ours and owners are welcome to ask for their removal. We hope you enjoy our website and find the information what you are looking for.
We are pleased to receive your opinion and comment here.

Please connect with us by :-

Twitter: https://twitter.com/Teffinjera

injerareviews youtube (EMAMA YERGEDU KITCHEN): https://www.youtube.com/channel/UC9A13zZAErQYxhc-g9RSrUQ

Instagram: https://www.instagram.com/teffinjera/
Check out our website: https://injerareview.com/
Find different Ethiopian and Eritrean restaurant and stores Tasty teff: https://injerareview.com/
Free IT Article@ Micrometre. If you want to learn how to develop software, manage computer networks, and maintain vital IT systems in today’s digital world
https://micrometre.co.uk/
If you have any question for micrometre. Please feel free to send us an email @ henokmicrometre@gmail.com

Thanks for visiting and Have a wonderful day!

Blogging about injera, recipes, and source.

ጤና ይስጥልን ጤፍ እና የኢትዮጺያ ምግብ የምትወዱ። እንኻን ወደ እንጀራ ሪቪው ጎጆ መጣችሁ።
ባላችሁበት ትንሽ ሰአት ወስዳሁ በጉዞ ላይ ሆናችሁ ወይም ምግብ ልትሰሩ አስባችሁ ወይም ኢትዮጺያን እን የኤርትሪያን
ምግብ ቤት ልትሄዱ ፈልጋችሁ ወይም ገበያ ልትሄዱ ፈልጋችሁ አንድ አፍታ በመውሰድ ድህረ ገልፃችንን በመጎብኘት የኢትዮጺያን ምግብ  አሰራር በአማሪኛ እና በእንግሊዝኛ በጽሁፍ እና በድምጽ ከእማማ ይርገዱ ማእድ ቤት እንዲሁም ጤፍ፤ ቅመማት
የተለያዪ ባህላዊ ቁሳቁሶች የሚያስፈሉጉ ነገሮች እንዲሁም የኢትዪጺያ  እና የኤርትፘን ምግብ ቤት  ለመምረጥ እና አድራሻ ከፈለጋች
በአካባቢያችሁ ሁሉ በቀላል እንድታገኙ በማሰብ ይሄን አዘጋጅተናል። አንዳንድ ምስሎች የኛ አይደለሉም ባለቤት የሆነ እንድናነሳ
ከፈለጋችሁ መልክት ላኩልን ጥያቂያችሁን ተቀብለን ምስሉ እናነሳለን ። እንዲሁም የምናስተካክለው ወይም የምንጨምረውም ካለ እባካችሁ አስተያየታችሁን ላኩልን።  በድህረ ገልፃችን እንደምትደሰቱ እና እንደምትጠቀሙ በመተማመን መጠቀም ለሚፈልጉ ሁሉ በማስተላለፍ ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርጉ።
በእነዚህ ገልፆች በመከተል  ለ እንጀራ ሪቪው መስራቾች ፤ ለማይክሮሜትር እና እንዲሁም ለእማማ ይርገዱ አስተያየታችሁን ድጋፋችሁን ግለጹፁልን
ትዊተር  ገልፃችን https://twitter.com/Teffinjera
ዩቲዩብ ገልፃችን  (እማማ ይርገዱ ማእድ ቤት)    https://www.youtube.com/channel/UC9A13zZAErQYxhc-g9RSrUQ
ኢንስተግራም  https://www.instagram.com/teffinjera/
የነፃ እይቲ ፅሁፎች፤ ኮምፒውተር ኔትወርኪንግ የመሳስሉት   https://micrometre.co.uk/ የኮምፒውተር ጥያቄ ካላችሁ በመልክት መላኪያ henokmicrometre@gmail.com መጠየቅ ትችላላችሁ
ለአንባቢዎቻችን ሁሉ መልካም ቀን እንመኛለን!
የእንጀራ ሪቪው መስራቾች በአክብሮት እናመሰግናለን!